image
image
image
image
image

የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት የአዲስ አበባ አስተዳደር ኮሚንኬሽን ቢሮ ባደረገው የ2017 ምዘና ከ11 ዱም ክ/ከተማ 1 ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸላሚ ሆኗል።

ነሀሴ 21, 2018
ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ስትሰሩ ለነበራቹህ የክ/ከተማ አስተባባሪ ኮሚቴ፣ ለክ/ከተማ ጽ/ቤቶች፣ ለወረዳ ኮሙኒኬሽን መዋቅር፣ ለምክር ቤት ዘርፍ ኮሚቴ፣ ለማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች፣ለጽ/ቤቱ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ምስጋና እናቀርባለን። ድጋፋቹህ በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ እንላለን። ወ/ሮ ሲፈን ባዩ የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች