- ልደታ ተስፋ ኮከብ ት/ቤት አጠገብ
-
+251912689710
የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት
የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አዋጅ ቁጥር 15/2001 በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሰረት በክ/ከተማው የሚታዩትን ስር የሰደዱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት የሚከናወኑ የልማት እና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን በህዝብ ግንኙነት ስራዎች በማጀብ አመርቂ ውጤት እንዲመዘገብ የበኩሉን ድርሻ በመወጣት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም ጽ/ቤቱ ዘመናዊ ቀልጣፋና ውጤታማ መረጃን በማደራጀት ህብረተሰቡ ተገቢን እና ወቅታዊ መረጃ በሚፈለገው ጥራትና ፍጥነት እንዲያገኝ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
በጽ/ቤት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ግልፅነት፣ አሳታፊነት እና ተጠያቂነት መርህን ተከትለን በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት እንዲፈፀሙ፣ የቅሬታ አቀራረብ እና አፈታት ስርአት በመዘርጋት የተገልጋዩ ህብረተሰብ መብትና ግዴታዎች እንዲከበሩ ለማድረግ ...
ዶ/ር ጥበቡ ደጀኔ
, የጽ/በቱ ኃላፊ